A church congregation during worship service

ስለ ቤተክርስቲያናችን (About Our Church)

እግዚአብሔርን በፍቅር ለማምለክና ሌሎችን ለማገልገል የተሰጠ ህብረት

ዓላማ

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቤተ ክርስቲያን የሰጠውን ታላቁን ተልእኮ፣ ማለትም የወንጌሉን ቃል፣ ላልሰሙት እና ላላመኑት ሰዎች ሁሉ መስበክ፡፡ (ማር. 16፡15)

የወንጌሉን ቃል አምነው የዳኑትን እያጠመቁ እና የእግዚአብሔርን ቃል እያስተማሩ ደቀ መዛሙርት ማድረግ፡፡ (ማቴ. 28፡19)

ሁለንተናዊ አገልግሎት መስጠት፡፡ (ያዕ. 1፡27)

"ራእይ ባይኖር ሕዝብ መረን ይሆናል፤ ሕግን የሚጠብቅ ግን የተመሰገነ ነው።"

- Proverbs 29:18

የአጥቢያ ቤተክርስትያን ተጨማሪ እሴቶች

  • እግዚአብሔርን መውደድ፣ መፍራትና ማምለክ፤
  • አገልጋይነት፣ ተዓማኒነትና ግልጽነት፤
  • የህይወት ምሳሌነት፤
  • የወንጌል ማህበርተኛነት፤

እሴቶች (Core Values)

ፍቅር (Love)

እግዚአብሔር ፍቅር ነው። ያለ እውነተኛ ፍቅር ሁሉ ከንቱ ነው። (1ኛ ቆሮ.13፡1-3; ማቴ.22፡35-40)

አንድነት (Unity)

እኛ የመንፈስና የልብ አንድነትን ለመጠበቅ እንተጋለን። (ዮሐ.17፡21-23; ኤፌ.4፡1-3)

ጥንታዊ ጴንጠቆስጤያዊነት (Pentecostal Faith)

ዳግም የተወለደ አማኝ በመንፈስ ቅዱስ ይጠመቃል። (ሐዋ.2፡1-4; ሐዋ.10፡44-45)

ቅድስና (Holiness)

ያለ ቅድስና እግዚአብሔርን ማየት አይቻልም። (1ኛ ጴጥ.1፡15-16; ዕብ.12፡14)

አጋርነት (Fellowship)

የክርስቶስ አካል አንድ ነው። ሁሉ በመከባበርና በመጋራት እንሰራለን። (ኤፌ.4፡1-6; 1ቆሮ.12፡14-31)

ጾምና ጸሎት (Fasting & Prayer)

መጾምና መፀለይ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ልምምድ ነው። (ሐዋ.1፡14; ሐዋ.13፡1-3)

Our Leadership Team

Meet the dedicated leaders who serve our church community with passion and dedication.

Portrait of Pastor Fitsum Yab

Pastor Fitsum Yab

Pastor

Serving our community with Love and Compassion

Our Locations

You can find us at the following locations:

Image of Main Campus

Main Campus

914 Silver Spring Ave, Suite 204 B, Silver Spring, MD 20910, USA

Service Times: Sunday 9:00 AM & 11:00 AM